ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 17፦
ዊክፔድያ ንብረትነቱ [[ዊክሜዲያ ፋዉንደሽን]] የሚባል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ምልክት ነዉ።
 
== የዊክፔዲያ አስተዋፆ አድራጊዎች ==እናቱን ልብዳ
ማንኛዉም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰዉ ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸዉ ገጾች በስተቀር ዊክፔዲያ ላይ ስለተለያዩ ጉዳዮች (በህዎት ያሉ ሰዎችን ስም የሚያጠፉና ሌሎች የተከለከሉ ይዘት ያላቸዉን ጽሁፎች ሳይጨምር) የፈለገዉን ጽሁፍ የማስፈር አሊያም ስህተት የሆነን ጽሑፍ የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል። ይህም ያልተገደበ ፈቃድ ዊክፔዲያ በርካታ መጣጥፎችን እንዲኖሩት ያስቻለዉ ሲሆን፣ ከቀላል የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች (አንባቢዎች) ጨምሮ እስከ 91000 የሚደርሱ የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ግለሰቦችና በቋሚነት ዊክፔዲያን አርትኦት የሚያደርጉ ፈቃደኛ አስተዋፆ አድራጊዎችን አሉት። በመሆኑም ምንም እንኳን የድረገፁ ባለቤት ዊክፔዲያ ፋዉንደሽን ቢሆንም ብዙዉን ጊዜ በድረ-ገፁ ላይ በሚዎጡ የፅሁፍ ስራዎችና የድረ-ገፁን የቀን ተቀን እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠሩ ረገድ የላቀ ተሳትፎ አይታይበትም።
 
በተጨማሪም ይህንንም የበለጠ ለማጎልበት ይረዳ ዘንድ፣ የተለያዩ የዊክፔዲያ ተጠቃሚዎችና አባሎች ግለሰባዊ ማንነታቸዉ/ሙያቸዉ/ እንደተጠበቀ ሆኖ የተሻሻለና ጥራት ያላቸዉ ስራ ማበርከት ይችሉ ዘንድ የተለያዩ መፍትሔዎች ተነድፈዉ ተግባራዊ ሆነዋል። ከነዚህም መካከል አርታኢዎች የተላያዩ ገፆችን ማስተካከልና መፍጠር የሚችሉ ሲሆን ፕሮገራመሮች ደግሞ የአርትኦት ችግር ያለባቸዉን ገፆች በቀላሉ ለመከታተል የሚያስችሉ ፐፕሮገራሞችን በየጊዜዉ ያዘጋጃሉ። በተጨማሪም በመረጃዎች አቀራረብ ዙሪያ አንዳንድ አለመግባባቶች በአርታኢዎች መካከል ሲፈጠሩ፣ አርታኢዎች በጋራ በመሰባስብና በመወያየት ተጨባጭና የተሻለ የነገሩን/ሀሳቡን እዉነታ ይወክላል የሚሉትን በመርጥ እንዲያፀድቁ የሚደረግበት አሰራርም አለ።
 
== የአስተዋፆ ማስታወሻዎች ==