ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 34፦
 
=== መሰረታዊ የዊክፔዲያ የገፅ ለገፅ ዝዉዉር ===
እናቱን ልብዳ
ሁሉም በዉኪፔዲያ የሚገኙ መጣጥፎች እርዕስ በርሳቸዉ እንዲገናኙ ተደርገዋል። ማንኛዉም የተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ያለዉ ጽሁፍ ስለተሰመረዉ አርዕስት የተሻለና የተብራራ መረጃ ሊሰጥ ከሚችል ሌላ ገፅ ጋር እንደተሳሰረ የሚያመለክት ሲሆን የኮምፒዉተራችን ማዉስ በዚህ በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባለዉ ማንኛዉም ጽሁፍ ላይ በመጠቆም የተቀመጠዉ ትስስር ከየትኛዉ ገፅ ጋር እንደሆነ መመልከት ይቻላል።
 
አንባቢዉ እንደዚህ አይነት ትስስር ያላቸዉን ሀሳቦች ለበለጠ ለመረዳት ከፈለግ በማንኛዉም በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባላዉ አርዕስት ላይ ክሊክ በማድረግ ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኝት ይችላል። ከዚህ አይነት የገጽ-ለገጽ ትስስሮሽ በተጨማሪ አንባቢን ከሌሎች ከተለያዩ ጉዳዮች ጋር እንዲያገናኙ ሆነዉ የተፈጠሩ ሌሎች ትስስሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ ያክል ከቀረበዉ መጣጥፍ ላይ ወደሚገኘዉ የመጨረሻ ገጽ የሚዎስዱ፣ ከሌሎች ውጭያዊ ጠቃሚ ድረገፆች ጋር የሚያገናኙ፣ ወደ ማጣቀሻ ምንጮች የሚወስዱና በተለያዩ ደረጃዎች/አርዕስቶች በተዋቀረ ገፅ ላይ በቀላሉ ከአንድ አርዕስት ወደ ሌላ አርዕስት ለመንቀሳቀስ የሚያገዙ ትስስሮች ይገኙበታል።ከዚህ በተጨማሪም አንዳንድ መጣጥፎች እንደ መዝገበቃላት መፍቻዎች፣ የድምፅ የመፀሐፍ ንባብ፣ ጥቅሶችን፣ የቀረበዉ መጣጥፍ በሌላ ቋንቋ ወደ ተጻፈ የመጣጥፉ ግልባጭ (ኮፒ) የሚወስዱና ከሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከያዙ እህት ፕሮጀክቶች ጋር የሚያሰተሳስሩ ይገኙበታል።
 
=== ዊኪፔዲያን ለምርምር መሳሪያነት መጠቀም ===