ከ«ንጥረ ነገር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ91.60.181.101ን ለውጦች ወደ 96.228.1.183 እትም መለሰ።
Robot: ja:元素 is a good article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
== ንጥረ ነገር በታሪክ ==
'''ንጥረ-ነገር''' (elements) ፡ በ[[ግእዝ]] የሚታወቅ ክስተት ነው። «ፎር ኤሌሜንት»` በግእዝ አራቱ ባሕርያት ይባላል ። ይህ ዕውቀት በጥንቱ ዘመን ተንሰራፍቶ የነበረ ሲሆን አብዛኞች ከ[[ባቢሎን|ባቢሎኒያኑ]] [[ኤኑማ ኤሊኒስ]] (ከክርስቶስ ልደት በፊት በ18-16ኛው ክፍለ ዘመን መካከል የተጻፈ) ጽሁፍ እንደተነሳ ያምናሉ። በዚህ ጽሁፍ መሰረት የሁሉ ነገር መሰረቶች ፡- ባህር፣ ሰማይ፣ መሬትና ነፋስ ናቸው። ለዚህ ሌላ አምራጭ ያለው ፤ ስረ-መሰረት ስረ-ምንጭ፡ የሚለው ቃል ነው ። ነገር ግን በዘመናት ሂደት ይህ እውቀት እየተሻሻለ መጥቶ በኋላ ላይ አራቱ የተፈጥሮ ስረ መሰርት፦ እሳት፣ ዉሃ፣ መሬት፣ አየር ናቸው ተባለ። ይህ በግዕዙ ሰፍሮ የሚገኝ ዕውቀት ነው።
 
== ስለ ንጥረ ነገር ትርጓሜ ==
መስመር፡ 9፦
 
[[መደብ:ንጥረ ነገሮች|*]]
 
{{Link GA|ja}}