ከ«ሚያዝያ ፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

19 bytes added ፣ ከ6 ዓመታት በፊት
(Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም)
 
* [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ/ም - በሰሜን [[ኢትዮጵያ]] በኩል የገባው፤ በማርሻል ፒዬትሮ ባዶሊዮ የሚመራው የፋሺስት [[ኢጣልያ]] ሠራዊት በዚህ ዕለት [[ደሴ]]ን በቁጥጥሩ ሥር አዋለ።
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] [[አብዮት]] ከተጀመረ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]የልጅ ልጃቸው ልዑል ዘርዓ ያዕቆብ ተጠባባቂ/ምክትል [[አልጋ ወራሽ]] እንደሆኑ በይፋ አስታወቁ።
 
*[[1971|፲፱፻፸፩]] ዓ/ም - የ[[ኡጋንዳ]]ው አምባ ገነን ኢዲ አሚን ከተገለበጠ በኋላ ዩሱፍ ሉሌ የአገሪቱ አዲስ ፕሬዚደንት በመኾን ቃለ መሀላቸውን ፈጸሙ።
 
 
==ልደት==
3,107

edits