ከ«ናራም-ሲን (አካድ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''ናራም ሲን''' ከ2049 እስከ 2030 ዓክልበ. ግድም ድረስ ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]]) የ[[አካድ]] ንጉሥ ነበረ። የ[[ማኒሽቱሹ]] ልጅና ተከታይ ነበር። አያቱ [[ታላቁ ሳርጎን]] የአካድ መንግሥት መስራች ሆኖ ነበር። ''[[የሱመር ነገሥታት ዝርዝር]]'' ቅጂዎች ለ56 ዓመታት እንደ ገዛ ሲሉ፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ በተገኙት ሰነዶች 20 የዓመት ስሞች ብቻ ይታወቃሉ። የአከታተላቸው ቀደም-ተከተል ግን አይታወቅም። ከነዚህ መካከል ብዙዎች ስለ ዘመቻዎቹ ናቸው፦
 
* «ናራም-ሲን ማሪዳባንን[[ማሪዳባን]]ን ያጠፋበት ዓመት»
* «ናራም-ሲን በ[[አዙሂኑም]] ላይ ዘምቶ ያሸነፈበት ዓመት»
* «ናራም-ሲን ሻቡኑም ያጠፋበት ዓመት»