ከ«1940» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
No edit summary
 
መስመር፡ 6፦
* [[ጥቅምት ፳]] - በ[[1988]] ዓ.ም. በ[[ዓለም የንግድ ድርጅት]] (World Trade Organisation WTO) የተተካው «የንግድና የዋጋ ስምምነት» (General Agreement on Tariffs and Trade GATT) ተመሠረተ።
* [[ኅዳር ፳]] - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] [[ፍልስጥኤም]]ን በሐይማኖት መሠረት ለሁለት ከፍሎ አንደኛው የ[[ይሁዳ]]ዊ መንግሥት፤ ሁለተኛውን ክፍል ደግሞ የ[[አረብ]] መንግሥት እንዲመሠረት የሚያስችለውን «ውሳኔ ፻፹፩» አጸደቀ። ይሄው ውሳኔ በድምጽ ሠላሣ ሦስት አገሮች ሲደግፉት፤ አሥራ ሦሥት አገሮች ተቃውመው፣ አሥር አገሮች ደግሞ የድጋፍም የቅራኔም ድምጽ ከመስጠት ተቆጥበዋል። [[ኢትዮጵያ]] እና [[ብሪታንያ]] ከነኝህ ከአሥር አገሮች መሀል ይገኛሉ።
* [[ኅዳር ፲፩]] - የብሪታንያ [[አልጋ ወራሽ]] ልዕልት ኤልሳቤጥ (የአሁኗ [[ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ]]) በ[[ለንደን]] [[ዌስትሚንስተር አቤ]] ሌፍተናንት (አሁን ልዑል የኤዲንበራ ዱክ) [[ፊሊፕ ማውንትባተን]] አገባች።
* [[ጥር ፳፩]] - ሕንዳዊው የሰላማዊ እንቅስቃሴ መሪ [[ማሀትማ ጋንዲ]] በነፍሰ ገዳይ እጅ ተገደሉ።
* [[መጋቢት ፳፱]] - የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሥሩ የሚተዳደር ዓለም አቀፍ የሕዝብ ጤንነት ባለ ሥልጣን ድርጅት - ‘[[የዓለም ጤንነት ድርጅት]]’ን (World Health Organization WHO) መሠረተ።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1940» የተወሰደ