ከ«ኤብላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: ናራም-ሲን - Changed link(s) to ናራም-ሲን (አካድ)
መስመር፡ 21፦
'''ኤብላ''' የ[[ሶርያ]] ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በ[[አረብኛ]] ''ተል ማርዲኽ'' ተብሎ [[የኤብላ ጽላቶች]] የተገኙበት ፍርስራሽ ነው።
 
ከ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] አስቀድሞ በሆነው ዘመን ኤብላ ሰፊ መንግሥት በሶርያ ዙሪያ እንደ ነበረው ይታወቃል። የጽላቶች ቤተ መዝገብ ሕንጻ የተቃጠለበት ጊዜ የሚከራከር ነው። ሦስት ዋና አስተያየቶች አሉ፤ 1) ከሳርጎን በፊት በኤብላ ተፎካካሪ በ[[ማሪ]]፤ 2) በሳርጎን እራሱ፤ ወይም 3) በሳርጎን ልጅ ልጅ በ[[ናራም-ሲን (አካድ)|ናራም-ሲን]]። ከ2090 እና 2030 ዓክልበ ግድም ድረስ እንደ ጠፋ ይቻላል።
 
የተገኙት መዝገቦች ከሦስት መጨረሻ ነገሥታት ዘመኖች ናቸው። እነርሱም [[ኢግሪሽ-ሐላብ]] (12 ዓመታት)፣ [[ኢርካብ-ዳሙ]] (7 ዓመታት) እና [[ኢሻር-ዳሙ]] (33 ዓመታት) ናቸው። ከምኒስትሮቹ በተለይ የሚታወቁ [[ኤብሪዩም]] እና [[ኢቢ-ዚኪር]] (ወይም ኢቢ-ሲፒሽ) ናቸው።