ከ«ሪሙሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 3፦
'''ሪሙሽ''' ከ2064 እስከ 2056 ዓክልበ. ግድም ድረስ ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]]) የ[[አካድ]] ንጉሥ ነበረ። የ[[ታላቁ ሳርጎን]] ልጅና ተከታይ ነበር። እናቱ ምናልባት ንግሥት [[ታሽሉልቱም]] ነበረች። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ7፥ 9 ወይም 15 ዓመታት እንደ ገዛ ቢሉንም፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ የተገኙት ሰነዶች አንድ የዓመት ስም ብቻ ተገኝቷል፤ እሱም «[[አዳብ]] የጠፋበት ዓመት» ይባላል።
በአባቱ ሳርጎን መሞት ሪሙሽ ንጉሥ በሆነበት ወቅት ሳርጎን አሸንፎ የገዛቸው አገራት ሁሉ በአመጽ ተነሡ። ሪሙሽ የ[[ኡር]] ገዥ
{{S-start}}
|