ከ«ኪሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Changing ሱመር to
No edit summary
መስመር፡ 13፦
በኋላ የኪሽ ሥልጣን ደክሞ፣ ከተማው ለሌሎች የከተማ-አገር መንግሥታት ይወድቅ ነበርና አይነተኛ ከተማ እንደ መሆኑ፣ «የኪሽ ንጉሥ» የሚለውም አርእስት እንደ ትልቅ ማዕረግ ተቆጥሮ፣ እነዚህ የሌሎች ከተሞች ነገሥታት ለራሳቸው ወገን «የኪሽ ንጉሥ» ይባሉ ጀመር። ለምሳሌ የ[[ኡር]] ንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] «የኪሽ ንጉሥ» ደግሞ ይባል ነበር። ታዋቂው [[የአካድ መንግሥት]] ንጉስ [[ታላቁ ሳርጐን]] ከኪሽ ዙሪያ ነበር።
 
[[ስዕል:Murex Rimush Louvre AO21404.jpg|thumb|left|280px|በዚህ ጥንታዊ ዛጎል የተቀረጸው ጽሕፈት በአካድኛ «[[ሪሙሽ]] የኪሽ ንጉሥ» ይላል።]]
 
{{clear}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኪሽ» የተወሰደ