ከ«የብርሃን ስብረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 64 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q72277 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot: Removing selflinks
መስመር፡ 1፦
[[Image:Fénytörés.jpg|thumb|left|200 px|ብርሃን ከአየር ወደ ብርጭቆ ስባሪ ሲገባ መሰበሩን የሚያሳይ ምስል። ከብርጭቆው ወደ አየር ሲመለስ አለመሰበሩ፣ የአየሩን ድንበር ገጽታ በቀጤ ነክ ስለሚሰነጥቅ ነው]]
 
[['''የብርሃን ስብረት]]''' እምንለው የብርሃን ጨረር ካንድ ብርሃን አሳላፊ ወደ ሌላ አሳላፊ አካል ሲጓዝ የሚገጥመውን የመጉበጥ ሁናቴ የሚወክል ጽንስ ሃሳብ ነው። ይህ የመጉበጥ ሁናቴ በ[[ስኔል ህግ]] እንዲህ ሲባል በሒሳብ ቋንቋ ይገለጻል፦
 
:<math>n_1\sin\theta_1 = n_2\sin\theta_2\ .</math>