ከ«ክብደት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q25288 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot: Removing selflinks
መስመር፡ 5፦
:* g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በ[[መሬት ስበት]] ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው;
 
በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት [[ግስበት]] ይሰኛል። ለምሳሌ በ[[ጨረቃ]] ወይም [[ፀሐይ]] ወይም [[ማርስ]]። ባጠቃላይ መልኩ ቁሶች በግስበት ሜዳ ውስጥ ሲገኙ የሚያርፍባቸው የስበት ጉልበት [['''ክብደት]]''' ተብሎ ይታወቃል።
 
የግስበት መጠን ከአንድ ቁስ መካከለኛ ቦታ እየራቅን በሄድን ቁጥር በርቀቱ ስኩየር መጠን ግስበቱ እየደበዘዘ ይሄዳል። በዚህ ምክንያት የግስበቱ ሜዳ ደከመ እንላለን። የ[[መሬት]]ም ስበት ከ[[ባህር ወለል]] ተነስተን ወደ ተራራማው የምድር ክፍል እየወጣን ስንሄድ ግስበቷ እየደበዘዘ ይሄዳል። ስለዚህም የአንድ ቁስ ክብደት በተራራ ላይ ሲቀንስ በባህር ወለል ላይ ይጨምራል። ይህ ጸባይ ከ[[ግዝፈት]] ጋር ይለያያል። የአንድ ነገር ግዝፈት የትም ቦታ አንድ አይነት ነው።