ከ«ንሴት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q33456 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot: Removing selflinks
መስመር፡ 1፦
[[ማባዛት]] ተደጋጋሚ [[መደመር]] እንደሆነ ሁሉ [['''ንሴት]]''' በተራው ተደጋጋሚ ብዜት ነው። ንሴት የሚወከለው ከአንድ ቁጥር ጎን በላይ በተቀመጠ ሌላ ቁጥር ነው። ለምሳሌ : <math>x^y</math>. እዚህ ላይ x መሰረት ቁጥር ሲባል y ደግሞ ንሴቱ ይባላል። ትርጓሜውም ፣x ቁጥር y ጊዜ እራሱን ሲያበዛ ማለት ነው። ለምሳሌ <math>2^3</math>, 2 መሰረት ሲሆን፣ 3 ንሴቱ ነው እንላለን፣ ትርጓሜውም <math>2^3=2 \cdot 2 \cdot 2 = 8</math> ነው።
 
አልፎ አልፎ፣ በኮምፒዩተር ቋንቋ ንሴት በሚከተለው ምልክት ይወከላል <tt>^</tt> ለምሳሌ : <tt>2^3</tt> ማለቱ <math>2^3</math>.