ከ«ኅልዮት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 69 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q17737 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot: Removing selflinks
መስመር፡ 1፦
'''ኅልዮት''' በብዙ [[ተሞክሮ|ተሞክሮዎች]] ተፈትነው ሃሰት አለመሆናቸው የተረጋገጡ [[አመክንዮ|አመክንዮአዊ]]ና [[ሥርዓት|ስርአታዊ]] የሆኑ የትንተናና አንድን ኩነት ወይም ነገር ለመግለጽ/ለማብራራት የሚያገለግሉ ሃሳቦች ስብስብ ነው። ለምሳሌ የ[[ቻርልስ ዳርዊን]] የ[[ዝግመተ ለውጥ]] ኅልዮት [[የሰው ልጅ|ሰዎች]] እና [[ጦጣ|ጦጣዎች]] ከአንድ የዘር ግንድ በዝግመተ ለውጥ እንደመጡ ያስረዳል። ይህ የዳርዊን የሃሳብ ስርዓት [[ኅልዮት]] ሊባል የቻለው ከሁሉ በፊት [[ተረችነት]] ስላለውና እንዲሁም ሃሰት መሆኑ ሲፈተን ሃሰት እንዳልሆነ እስካሁን ስለተረጋገጠ ነው።
አንድ ኅልዮት እውነተኛ ኅልዮት ለመባል [[ተረችነት]] ያስፈልገዋል። በተረፈ ያ ኅልዮት አንድን ነገር ለማብራራት/ለመግለጽ የሚረዱ የተያያዙ ሃሳቦችን መያዝ ያስፈልገዋል። እነዚህ ሃሳቦች ሊጠረጠሩ ከማይችሉ መሰረታዊ ሃሳቦች የተሰሩ መሆን ይገባቸዋል። ሆኖም ከሚብራርው ሃቅ የተለዩ መሆን አለባቸው። ለምሳሌ [[ወርቅ]] ለምን ቢጫ [[ቀለም]] እንዳለው ለማብራራት/ለመግለጽ የሚረዳ ጥሩ ኅልዮት "ሁሉም ሰው ወርቅ ቢጫ እንደሆነ ማየት ይችላል" ከሚል ሃሳብ መነሳት የለበትም። እሚብራራው ሃቅን እንደ ኅልዮቱ መነሻ መውሰድ አይፈቀድም።