ከ«የጂኦሜትሪክ ዝርዝር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 16 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1306887 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 129፦
:<math>0.143814381438\ldots \;=\; \frac{1438}{9999}.</math>
 
===የ[[ፓራቦላንፓራቦላ]] ስፋት በ[[አርኪሜድ]] መንገድ ለማግኘት (ያለ ካልኩለስ) ===
[[File:Archimedes Parabola.svg|thumb|250px||right|በፓራቦላውና በቀጥተኛ መስመሩ መካከል የሚገኘው ስፋት የብዙ ሶስት ማእዘኖች [[ጥርቅም]] ውጤት ነው ።]]
[[አርኪሜድስ]] የተሰኘው የጥንቱ የግሪክ ሒሳብ ተመራማሪ በፓራቦላናበ[[ፓራቦላ]]ና በቀጥታ መስመር መካከል ያለውን ስፋት መጠን በ[[ጆሜትሪ ዝርዝር]] ነበር ያገኘው። በዚህም ጥረቱ አርኪሜድስ የፓራቦላውን አጠቃላይ ስፋት የሰማያዊው ሶስት ማእዘን 4/3ኛ እንደሆነ አረጋግጦአል። ይህ አስደናቂ የሚሆንበት ያለምንም ካልኩለስ ጥናት ይህን ውጤት ማግኘቱ ነው።
 
'''ማሳመኛ፦''' አርኪሜድስ ባደረገው ጥናት እያንዳንዱ ቢጫ ሶስት ማእዘን 1/8 የሰማያዊ ሶስት ማእዘኖችን የስፋት ይዘት እንዳላቸው ተረዳ፣ በተራቸው አረንጓዴወቹ ደግሞ 1/8 የቢጫወቹ እንደሆነ አረጋጠ...ወዘተረፈ.. እንግዲህ ሰማያዊው ሶስት ማእዘን ስፋቱ 1 ካሬ ሜትር ነው ብንል፣ ቢጫውን፣ አረንጌዴውንና ሌሎቹ የትየለሌ በፓራቦላውና በቀሩት ሶስት ማእዘኖች መካከል ያሉትን ጥቃቅን ሶስት ማእዘኖችን ስፋት ለመደመር እንዲህ እናደርጋለን ማለት ነው፦