ከ«ዳዮድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Diode-closeup.jpg|thumb|ስዕል 1: ዳዮድን በቅርብ ስንመለከት,ስንመለከት፣ የመለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊው ጠቆር ያለ ሆኖ በስተግራ በአራት ማዕዘን መልክ ተቀምጧል''.ተቀምጧል።]][[Image:Dioden2.jpg|thumb|ስዕል 2: የተለያዩ ዳዮዶች.ዳዮዶች። በስተግርጌ የምናየው ከዳዮድ የተሰራ የ [[ድልድይ አቃኚ]] የተባለው የኮረንቲ ፈርጅ አይነት ነው።]]
'''ዳዮድ''' ማለት [[የኤሌክትሪክ ፍሰትንፍሰት]] በአንድ አቅጣጫ ''ብቻ'' የሚያስተላልፍ ሁለት ክንፎች ያሉት የኮረንቲ ፈርጅ ነው ። ይህ መሳሪያ ብዙን ጊዜ የሚሰራው [[ሲሊከን]] ተብሎ ከሚጠራው መሬት ውስጥ የሚገኝ መለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊ (semi conductor) ንጥረ ነገር ነው።