ከ«ጋኔን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 48 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q177413 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: ግሪክ - Changed link(s) to ግሪክ (ቋንቋ), ግሪክ (ሕዝብ)
መስመር፡ 16፦
*በ''[[ኦሪት ዘዳግም]]'' 32፡15 ፣17 መሠረት በ[[ሙሴ]] መዝሙር፣ [[ይሹሩን]] (የ[[እስራኤል]] ሕዝብ መጠሪያ) እግዚአብሔርን ተወ፣ እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት እንደ ሠዉ ይጠቅሳል።
*በ''[[መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ]]'' 11፡14-15 [[ኢዮርብዓም]] ከ[[ይሁዳ]] ተለይቶ የእስራኤል ንጉሥ በሆነበት ጊዜ የ[[ይሖዋ]] ካህናት ትቶ ለራሱ አጋንንት ካህናት እንዳቆመ ይላል።
*በ''[[መዝሙረ ዳዊት]]'' 91፡6 በእግዚአብሔር መጠጊያ የሚኖር ሰው ልጅ «ከቀትር ጋኔን» እንደማይፈራ ያረጋግጣል። የጥንታዊ [[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] («ሳባ ሊቃውንት») ትርጉም እንዲህ ይላል፤ አሁን ግን በይፋዊው [[ዕብራይስጥ]] ትርጉም «በቀትር ከሚያጥፋው ጥፋት» እንደማይፈራ ይላል።
*በ''መዝሙረ ዳዊት'' 95፡5 የአረመኔ ጣኦታት ሁሉ ለአጋንንት እንደ ሆኑ ይገልጻል።
*በ''መዝሙረ ዳዊት'' 105፡35-7 እስራኤላውያን የአሕዛብ እምነቶች ሲከተሉ እንኳን ልጆቻቸውን ለአጋንንት እንደ ሠዉ ይነግራል።
መስመር፡ 33፦
*''ማቴዎስ'' 12፡22 - ኢየሱስ ጋኔን ካደረበት ዕውር ዲዳ ጋኔኑን አወጣና ሰውዬው ተፈወሰ። ሕዝቡ ተገርሞ ኢየሱስ የ[[ዳዊት]] ልጅ ([[መሢሕ]]) እንደ ነበር ገመተ። የፈሪሳውያን ወገን ግን ይህ በ[[ብዔል ዜቡል]] በአጋንንት አለቃ ነው አሉ።
*''ማቴዎስ'' 15፡22-28 - አንዲት [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓናዊ]] ሴት ኢየሱስን «የዳዊት ልጅ ሆይ» ስትለው ጋኔን ከሴት ልጅዋ እንዲያውጣ ለመነችው።
*''የማርቆስ ወንጌል'' 7፡25-30 - ከነዓናዊት ሴት «[[ግሪክ (ሕዝብ)|ግሪክ]]፣ ትውልድዋም [[ሲሮፊኒቃዊ]]ት» ይባላል።
*''ማርቆስ'' 16፡9፣ ''ሉቃስ'' 8፡2 - ኢየሱስ ከ[[መግደላዊት ማርያም]] 7 አጋንንት እንዳወጣ ይጻፋል።
*''ሉቃስ'' 4፡33 - ኢየሱስ በ[[ምኲራብ]] ሲያስተምር፣ አንድ ርኲስ ጋኔን መንፈስ ያደረበት ሰው ጮኸበት። ኢየሱስ ጋኔኑ ከዚህ ሰው እንዲወጣ አዘዘና ጋኔኑ ሰውዬውን በመካከላቸው ጥሎት ከእርሱ ወጣ።