ከ«ነሐሴ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ኮንጎ - Changed link(s) to ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ
መስመር፡ 7፦
*[[1758|፲፮፻፶፰]] ዓ/ም - ለሦስት ቀን እና ሦስት ሌሊት የጋየው የ[[ሎንዶን]] “ታላቁ ቃጠሎ” በከተማዋ ፲ ሺህ ሕንጻዎችን ካወደመ በኋላ አቆመ።
*[[1792|፲፯፻፺፪]] ዓ/ም - የ[[ፈረንሳይ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ናፖሌዎን]] የ[[ማልታ]]ን ደሴት በጦር ኃይል ግዴታ ለ[[ብሪታንያ|ታላቋ ብሪታንያ]] ለቀቀ።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - የ[[ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ|ኮንጎ]] ፕሬዚደንት ዮሴፍ ካዛቩቡ የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ፓትሪስ ሉሙምባ ከሥልጣናቸው ሽረው በቁም እሥራት ላይ አዋሏቸው።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - የግጥም ጠቢቡ [[ሌዎፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] በ[[ሴኔጋል]] የመጀመሪያ ፕሬዚደንት ሆእው ተመረጡ።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - ቦክሰኛው [[ሞሀመድ አሊ]] (የቀድሞው [[ካሲየስ ክሌይ]]) በ[[ሮማ]]ው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር በመለስተኛ ክብደት ወርቅ ተሸለመ።