ከ«ጥር ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ደብረ ታቦር - Changed link(s) to ደብረ ታቦር (ከተማ)
 
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም - በዘመነ መሣፍንት፣ የ[[ራስ አሊ አሉላ]] ሠራዊት [[ደብረ ታቦር (ከተማ)|ደብረ ታቦር]] ላይ ከሰሜኑ ገዥ [[ደጃዝማች]] ውቤ ኃይለ ማርያም ሠራዊት ጋር በጦርነት ገጥሞ ድሉ የራስ አሊ ሆነ።
 
*[[1937|፲፱፻፴፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናው [[በላይ ዘለቀ|ደጃዝማች በላይ ዘለቀ]] ከዘውዳዊው አገዛዝ ጋር በነበረው ተቃርኖ አቋም እንዲገደል ተወሰኖ በዚህ ዕለት [[መርካቶ]] ላይ ተሰቀለ።