ከ«ሙሴ ቀስተኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
Robot-assisted disambiguation: አዲስ ዘመን - Changed link(s) to አዲስ ዘመን (ጋዜጣ)
መስመር፡ 27፦
 
[[ስዕል:Castagna on his last mission.jpg|left|thumb|የቀስተኛ (''በስተቀኝ በቡሽ ባርኔጣ'') መጨረሻ ይስለላ ተልዕኮ]]
ከዚህ በኋላ ሙሴ ቀስተኛ ወደሠፈረት ቦታ፣ በመጣባት በቅሎ በ[[ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን|ባሻ ኪዳኔ ወልደመድኅን]]ታጅቦ ሲሄዱ፣ ባሻ ኪዳኔ ቀስተኛ የለበሰው ካፖርት በደም እንዳይበላሽ በማሰብ “ሐሩር ፀሐይ ነውና እንዳይውብቅዎት ካፖርትዎን ያውልቁት” ሲሉት “ልጄ ልትገለኝ ነው” አላቸው። ይሄኔ ባሻ ኪዳኔ ወልደ መድኅን በመውዜር ጠመንጃ ሲመቱት 'ማማ ሚያ፤ ኢጣልያ ለዘለዓለም ትኑር ለኢጣሊያ ስል ሞትኩላት' ብሎ ሲፎክር በሽጉጥ ራሱን መትተው ገደሉት። የለበሰውንም ሙሉ ገበርዲን ልብስና ካፖርት እንዲሁም የ[[ንግሥት ዘውዲቱ|ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ]] ምስል ያለበትን የብር ሰዐትና በቅሎውን ከነኮርቻው ማረኩት። እሱም እንደተገደለ አብረውት መጥተው የነበሩት ባላባቶች ለጄነራል ናዚ አስታውቀው ኖሮ ሃያ ዓምስት ባታሊዮን ወታደርና ሃያ ስምንት አውሮፕላን ወደበዳቄሮ ዘምቶ ተርታውን ለሦሥት ቀን ሲከላከሉ ከቆዩ በኋላ አርበኞቹ ተሸንፈው ጠላትም የሙሴ ቀስተኛን እሬሳ አንስቶ ወሰደ። አርበኞቹም ከዚያ ሥፍራ ሸሽተው ሶዶ ላይ እንደገና ለስምንት ቀን ተዋጉ። <ref>4 [[አዲስ ዘመን (ጋዜጣ)|አዲስ ዘመን]] ጋዜጣ ፣ ፴፰ኛ ዓመት ቁጥር ፴፰፣ ቅዳሜ [[ጥቅምት 16|ጥቅምት ፲፮]] ቀን [[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ/ ም </ref>
 
አንቶኒ ሞክለር (እንግሊዝኛ፤ Anthony Mockler) ስለቀስተኛ ሞት ሲያወሳን በስህተት በገረሱ ዱኪ ተሰቅሎ ሞተ ይለናል። ሆኖም የጣልያን መንግሥት ገረሱን ለሚገድልለት ሰው ፶ ሺህ ሊራ እንደሚሰጥ ማወጁንና በኋላ የጣልያን መንግሥት እንደራሴ፣ ዱካ ዳኦስታም ይሄንን ሽልማት እጥፍ እንዳደረገው ይነግረናል። <ref> Mockler(2003), p191</ref>
መስመር፡ 44፦
 
==ዋቢ ምንጮች==
* [[አዲስ ዘመን (ጋዜጣ)|አዲስ ዘመን]] ጋዜጣ ፣ ፴፰ኛ ዓመት ቁጥር ፴፰፣ ቅዳሜ [[ጥቅምት 16|ጥቅምት ፲፮]] ቀን [[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ/ ም
 
* Mockler, Anthony; Haile Selassie’s War (2003)