ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ኬጢያውያን - Changed link(s) to የኬጢያውያን መንግሥት
መስመር፡ 4፦
== ስም ==
 
''ሹመሩ'' የሚለው ስም በጎረቤቶቻቸው በ[[አካድ]] ሰዎችም ሲጠራ ሕዝቡ ለራሳቸው የነበራቸው ስም ''ሳግ-ጊ-ጋ'' (ጥቁር ራስ ያላቸው) ነበር። አገራቸውንም '''ኪ-ኤን-ጊር''' ይሉት ነበር። በተረፈ በ[[የኬጢያውያን መንግሥት|ኬጢያውያን]] መዝገቦች አገሩ '''ሳንሃር'''፣ በግብጽ [[አማርና ደብዳቤዎች]] '''ሳንጋር'''፣ በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]]ም '''ሰናዖር''' ይባላል።
 
== ታሪክ ==