ከ«ኪሪባስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px '''ኪሪባስ''' (Kiribati) በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደ...»
 
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 3፦
'''ኪሪባስ''' (Kiribati) በ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው [[ታራዋ]] ነው።
 
የአገሩ ስም አጻጻፍ ''Kiribati'' ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን '''ቱንጋሩ''' ይሉዋቸው ነበር። የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር መርከበኛ [[ቶማስ ጊልቤርት]] በ[[1780]] ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ '''[[የጊልቤርት ደሴቶች]]''' ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ [[ኪሪባስኛ]] ይባላል።
 
{{መዋቅር}}