ከ«አቡነ ባስልዮስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q2821773 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 22፦
 
 
ንጉሠ ነገሥቱ በስደት ከነበሩበት ከ’ባዝ’ ([[ብሪታንያ]]) ፥ [[ጥር ፲፫]] ቀን [[1929|፲፱፻፳፱]] ዓ/ም በጊዜው በስደት [[ኢየሩሳሌም]] ለነበሩት ወደ ብፁዕ እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ አንድ ፅላትና ለአገልግሎት የሚበቁ አምስት መነኮሳትን ወደ [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር እንዲልኩላቸው በ[[አባ ሐና ጅማ]] በላኩት ደብዳቤ መሠረት፣ ዛሬ [[ምስካዬ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም]] የተባለውን የመድኀኔ ዓለምን ጽላት ወደንጉሠ ነገሥቱ ወዳሉበት ባዝ የላኩት እሳቸው ነበሩ፡፡ <ref>የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሐዋርያዊ ድርጅት፣ (፲፱፻፶፱ ዓ/ም) </ref>