ከ«ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1961490 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 1፦
''' ቻርለስ ኢዘንበርግ''', ([[እ.ኤ.አ.]] መስከረም 5, 1806 [[ስቱትጋርት]] -- ጥቅምት 10, 1864) የ[[አንግሊካን ቤተክርስቲያን]] ቄስ የነበረና ባለፈው ዘመኑ የ[[ቆርቆሮ]] ብረት [[አንጥረኛ]] የነበር ሰው ነው። ቄስ በነበረበት ዘመኑ ወደ [[ኢትዮጵያ]] እና [[ህንድ]] የተላከ ሚሲዮናዊ ሲሆን ይሄውም (እ.ኤ.አ) ከ1832-1864 መሆኑ ነው<ref>H. Gundert ''Biography of the Rev. Charles Isenberg, Missionary of the [[Church Missionary Society]] to Abyssinia and Western India from 1832 to 1864'' (1885).</ref>። ኢዘንበርግ፣ ከ'34-38 በ[[አድዋ]] [[ትግራይ]] የኖረ ሲሆን ከአካባቢው ቀሳውስት ጋር መግባባት ስላላሰየ ሊባረር በቅቷል። በሚቀጥለው አመት፣ 1839፣ በ[[ሸዋ]]ው ንጉስ [[ሣህለ ሥላሴ]] ግብዣ እርሱና ሌሎች ሁለት ሚስዮኖች ሸዋ ሄዱ። ከ4 ወር ቆይታ በኋላ ኢዘንበርግ ወደ [[ለንደን]] [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ተመልሶ ሄደ።
 
በለንደን ቆይታው ብዙ መጻህፍትን በ[[አማርኛ]] ና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አሳትሟል። እነርሱም [[አፋርኛ]]፣[[ኦሮምኛ]] (ከ[[ሉድቪግ ክራፍ]] የተወሰደ) እና [[አማርኛ]] መዝገበ ቃላት (1840-42)፣ የአማርኛ ሰዋሰው፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ ጂዎግራፊ፣ እና የዓለም ታሪክን ያቅፋሉ።