ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 15» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጥቅምት ፲፭''' *፲፰፻፶ ዓ/ም - ሼፊልድ በሚባለው የእንግሊዝ ከተማ፣ የሼፊልድ የእግር ኳ...»
 
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ, ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 1፦
'''[[ጥቅምት ፲፭]]'''
 
*[[1850|፲፰፻፶]] ዓ/ም - ሼፊልድ በሚባለው የ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ከተማ፣ የሼፊልድ የእግር ኳስ ክለብ ሲመሠረት በዓለም የመጀመሪያው የእግር ኳስ ክለብ ነው።
 
*[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ/ም - ፻፲፮ኛው የ[[ግብጽ]] ቅብጥ ቤተ ክርስቲያን ፓተርያርክ አቡነ ቄርሎስ ሳድሳዊ [[ኢትዮጵያ]]ን ለመጎብኘት [[አዲስ አበባ]] ገቡ።
መስመር፡ 7፦
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ/ም - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት|በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] የ[[አሜሪካ]] ዋና ተወካይ [[አድላይ ስቲቨንሰን]]፣ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] በ[[ኩባ]] ደሴት ላይ የኑክልዬር መሣሪያዎችን ማስቀመጧን የሚያሳዩ ከአየር የተነሱ ማስረጃ ምስሎችን ለ[[ጸጥታ ጉባዔ]]ው አቀረቡ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - በ[[አፍሪቃ]] ከ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ነጻነቷን በመቀዳጀት ዘጠነኛዋ አገር፣ የቀድሞዋ የሰሜን ሮዴዥያ፤ አዲሷ [[ዛምቢያ]] [[ኬኔዝ ካውንዳ]]ን የመጀመሪያው ፕሬዚደንት አድርጋ መረጠች።
 
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ/ም - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) [[ታይዋን]]ን ከአባልነት አስወጥቶ የ[[ቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ]]ን በአባልነት እንድትገባ የሚያስችለውን ድንጋጌ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ አጸደቀ።