ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 5» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
 
መስመር፡ 9፦
*[[1704|፲፯፻፬]] ዓ.ም - በስመ መንግሥት፣ [[ወልደ አምበሳ]] የተባሉት የ[[ኢትዮጵያ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ቴዎፍሎስ|ዓፄ ቴዎፍሎስ]] አረፉ።
 
*[[1808|፲፰፻፰]] ዓ.ም. - የ[[ፈረንሳይ]] ንጉሥ፣ [[ቀዳማዊ ናፖሌዮን]] በ[[ወተርሉ]] ጦር ሜዳ ላይ ከተሸነፈ በኋላ በአሸናፊዎቹ በ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ቁጥጥር ሥር [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ወደምትገኘው የ[[ቅድስት ሔሌና]] ደሴት ተሰደደ።
 
*[[1836|፲፰፻፴፯]] ዓ.ም. - ታዋቂውና ተቀዳሚው የ[[ጀርመን]] ፈላስፋ [[ፍሬድሪክ ቪልሄልም ኒቺ]] ተወለደ።
መስመር፡ 15፦
*[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. - ታዋቂው ደራሲ [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ]] በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዳዶም ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ።
 
*[[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ በ[[ፈረንሳይ]] አገር የ[[ናዚ ጀርመን]] ደጋፊ የነበረው የ[[ቪሺ]] አስተዳደር ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት [[ፒዬር ላቫል]] በሞት ተቀጡ። ላቫል ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከነበሩት [[ዊሊያም ሆር]] ጋር በ[[ታኅሣሥ]] [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]]ን ለ[[ፋሽሽት ኢጣልያ]] በሚያመች መልክ ለመከፋፈል የምስጢራዊ ስምምነት የፈጸሙ ናቸው።
 
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ