ከ«ሚያዝያ ፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

64 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
(Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም)
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1860|፲፰፻፷]] ዓ/ም - የ[[ፋሲካ]] ማግሥት ዕለት [[መቅደላ]] አምባ ላይ የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ሠራዊት እና በሎርድ ኔፒዬር የተመራው የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ሠራዊት ጦርነት ገጥመው፣ ድሉ የእንግሊዞች ሆነ። ንጉሠ ነገሥቱ [[ዓፄ ቴዎድሮስ]] በእንግሊዞች እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን ማጥፋትን መርጠው ሽጉጣቸውን ጠጥተው ሞቱ። ቀብራቸው በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።
 
* [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ/ም - በሰሜን [[ኢትዮጵያ]] በኩል የገባው፤ በማርሻል ፒዬትሮ ባዶሊዮ የሚመራው የፋሺስት [[ኢጣልያ]] ሠራዊት በዚህ ዕለት [[ደሴ]]ን በቁጥጥሩ ሥር አዋለ።
=ዕለተ ሞት=
 
*[[1860|፲፰፻፷]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት [[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ሠራዊት ጋር [[መቅደላ]] አምባ ላይ ጦርነት ገጥመው ሲሸነፉ በጠላት እጅ ከመውደቅ በገዛ ሽጉጣቸው እራሳቸውን ገደሉ።ቀብራቸውም በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።
 
 
8,619

edits