ከ«ሪቻርድ ፓንክኸርስት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q585460 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 5፦
የሪቻርድ ፓንክኸርስት እናት ወይዘሮ [[ሲልቪያ ፓንክኸርስት]] ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ጀምረው የኢትዮጵያ ባህልና ነጻነት ደጋፊ እንደነበሩ በሰፊው ይተረካል። ስለሆነም ህጻኑ ሪቻርድ ብዙ የኢትዮጵያ ስደተኞችን በማወቅ አደጉ። በስተመጨረሻ፣ ሲልቪያ ፓንከኸርስት ''Ethiopia, a Cultural History'' የሚለውን መጽሐፋቸውን በ[[1955 እ.ኤ.አ.]]) ካሳተሙ በኋላ ልጃችተውን ሪቻርድን ይዘው በሚቀጥለው ዓመት ወደ [[ኢትዮጵያ]] ጠቅለለው ሄዱ። ቀጥሎም ሪቻርድ በ[[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ]] ሥራ ጀመረው በ1962 የ[[ኢትዮጵያ ጥናት ማዕከል]] መስራች ዲሬክተር ለመሆን በቁ። .<ref name="history" /> ከዚህ ጊዜ ጀመሮ ''Journal of Ethiopian Studies'' እና ''Ethiopia Observer'' የተባሉትን መጽሔቶች ዋና አዘጋጅ ሆኑ<ref name="history" />።
 
ከአብዮቱ መነሳት በኋላ፣ በ1976 ሪቻርድ [[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ]]ን ለቀው ወደ [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር ተሰደዱ። በዚያውም የ [[:en:School of Oriental and African Studies]] እና [[:en:London School of Economics]] ጥናት ጓድ ከሆኑ በኋላ የ[[:en:Royal Asiatic Society]] ቤተ መጻሕፍተኛ ሆኑ<ref name="close" />። በ[[1986 እ.ኤ.አ.]]፣ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ በስደት አቋርጠውት የነበረውን የኢትዮጵያ ጥናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀጠሉ .<ref name="history" />
 
በፋሺስት ወረራ ጊዜ በ[[ሙሶሊኒ]] ትዕዛዝ ከ[[ኢትዮጵያ]] በዘረፋ ተወስዶ በ[[ሮማ]] ከተማ ላይ ቆሞ የነበረውን [[የአክሱም ሐውልት]] ወደ ኢትዮጵያ ለማስመልስ የሚደረገውን ጥረት በመምራት [[2008 እ.ኤ.አ.]] ሐውልቱ ወደ[[አክሱም]] ተመልሶ እንዲተከል አድርገዋል<ref name="history" />። ለኢትዮጵያ ጥናት ባደረጉት ጥረት የ[[:en:Officer of the Order of the British Empire]]ን ማዕረግ በ[[:en:Queen's Birthday Honours]] ተሸልመዋል<ref>LondonGazette፣12 June 2004</ref> ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክኸርስት ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ በዙ መጻሕፍትን በመድረስ ይታወቃሉ።