ከ«ሼክስፒር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 162 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q692 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:William Shakespeare Chandos Portrait.jpg|thumb|right|200px|ዊሊያም ሼክስፒር]]
'''ዊሊያም ሼክስፒር''' (ታህሳስ ወር [[1564 እ.ኤ.አ.|1564]] - [[ታህሳስ 23]] ቀን [[1616 እ.ኤ.አ.]]) በብዙወች ዘንድ ታላቁ የ[[እንግሊዝኛ]] ጸሃፊ ተብሎ የሚገመት በ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] አገር የኖረ [[ገጣሚ]]፣ [[ተውኔት ደራሲ]]፣ [[ድራማ አዘጋጅ]] ነበር። አብዛኛው ተውኔቶቹ [[ትራጄዲ]]ንና [[ታሪክ]]ን የተመረኮዙ ነበሩ። የ[[ኮሜዲ]] ጽሁፎችንም አቅርቧል። የግጥሞቹና ተውኔቶቹ አንኳር ሃሳቦች የሚያጠነጥኑት የ[[ፍቅር]]፣ [[ቅናት]]፣ [[ንዴት]]ና መሰል ጠንካራ ስሜት ያለው ሰው ሰው ስለመሆን ናቸው። ሼክስፒር ጽሁፎቹን የመዘገባቸው በ[[1590 እ.ኤ.አ.|1590]] እና [[1613 እ.ኤ.አ.]] መካከል ነበር።
 
== ህይወት ==