ከ«ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q2920066 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 10፦
==የጠላት ወረራና ያስከተለው ስደት==
 
የንጉሠ ነገሥቱ የግል ፀሐፊ አቶ ወልደ ጊዮርጊስ [[ፋሽሽት ኢጣልያ]] አገራችንን በወረረ ጊዜ ክንጉሠ ነገሥቱ ሳይለዩ፣ በማይጨው ዘመቻ ከአዲስ አበባ ወደደሴ አብረው [[ኅዳር 18|ኅዳር ፲፰]] ቀን [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ/ም ይጓዛሉ ።<ref>Mockler, pg 73</ref> በኋላም [[ግንቦት]] ወር [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ/ም በ[[ጂቡቲ]] እና በ[[ኢየሩሳሌም]] በኩል አድርገው ከ[[ሐይፋ]] ወደብ እስከ [[ጅብራልታር]] በ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] የጦር መርከብ፣ ከጅብራልታር እስከ "ሳውዝሃምፕቶን" (እንግሊዝኛ Southampton) የእንግሊዝ ወደብ በመንገደኛ መርከብ ተጉዘው የአምስት ዓመት የስደታቸውን ዘመን አብረው ተሳትፈዋል።
 
በስደት ዘመን ንጉሠ ነገሥቱ ከቤተሰባቸው ጋር በ[[ባዝ]] ከተማ “ፌየርፊልድ ሃውስ” (እንግሊዝኛ Fairfield House)የስደት ዘመን እንዳሳለፉ ብዙ ተጽፏል። ከቤተ ሰቡም ጋር አብረው የነበሩ (ሠራተኞች፣ አገልጋዮች፣ መነኮሳት) ሌሎች ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እንደነበሩ ‘ሉትዝ ሄበር’ (Lutz Haber) “ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በባዝ ከ 1928 – 1932 ዓ.ም” (The Emperor Haile Sellasie I in Bath 1936 – 1940) በሚል ጽሑፉ በሰፊው አስፍሮታል።