ከ«ማይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ጫማ - Changed link(s) to ጫማ (የርዝመት አሀድ)
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 1፦
'''ማይል''' አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። ነገር ግን በአብዛሃኛው በ[[አሜሪካ]] እና [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ሃገር የተለመደ ነው። አሀዱን ከሌሎች መለኪያዎች ጋር ለማነጻጸር፡ 1 ማይል፡ 5280 [[ጫማ (የርዝመት አሀድ)|ጫማ]]፣ 1760 [[ያርድ]]፣ 1609.344 [[ሜትር]] ጋር እኩል ነው። ሌላው የማይል አይነት [[የሰርቬይ ማይል]] የሚባለው ሲሆን 1 የሰርቬይ ማይል ከ5280 [[የሰርቬይ ጫማ]]፣ 1609.3472 ሜትር፣ 5280.01 ጫማ ጋር እኩል ነው።
 
[[መደብ:መለኪያ]]