ከ«ኅዳር ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

48 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
(Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም)
 
[[1951|፲፱፻፶፩]] ዓ.ም. የ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ ግዛት የነበረችው [[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ]] በዛሬው ዕለት ነጻነቷን ተቀዳጀች።
 
[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ.ም. በ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ባህር ስር በ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] እና በ[[ፈረንሳይ]] አገሮች መካከል የውስጠ መሬት የባቡር መሥመር የተመሠረተበት ቡርቦራ ከባሕሩ በታች አርባ ሜትር ጥልቀት ላይ ተገናኘ።
 
[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ.ም. [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]]ን የመሠረተው የ[[አሜሪካ]]ው [[ትራንስ ወርልድ አየር መንገድ]] (Trans World Airlines) ከሰባ ስድስት ዓመታት አገልግሎት በኋላ በ[[አሜሪካ አየር መንገድ]] (American Airlines) ተገዛ።
8,619

edits