ከ«ኅዳር ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ሊቨርፑል - Changed link(s) to ሊቨርፑል፣ እንግሊዝ
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
 
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
[[1774|፲፯፻፸፬]] ዓ.ም. በ[[ሊቨርፑል፣ እንግሊዝ|ሊቨርፑል]] የ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ከተማ የተመዘገበ የ[[አፍሪቃ]] ሰዎችን በግዳጅ ለአገልግሎት የሚሸጥ ድርጅት ንብረት የነበረችው “ዞንግ” የምትባለው መርከብ ከጫነቻቸው ሰዎች መቶ ሠላሳ ሦሥቱን አፍሪቃውያኖች መርከበኞቹ በሕይወት እያሉ ወደ ባሕር ጥለው ገደሏቸው። በአሥራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ለባርነት የሚጫኑ የአፍሪቃ ዜጎች በ[[አውሮፓ]] ሕግ ፊት እንደ ዕቃ ንብረት እንጂ እንደ ሰው ስለማይቆጠሩ፣ ይሄንን ታላቅ ወንጀል የፈጸሙት ሰዎች አልተከሰሱም። የመርከቧ ባለቤቶች ግን “ለጠፋው ንብረት’’ የዋስትና ውል የሰጣቸውን ድርጅት በፍርድ ቤት የኪሳራቸውን ዋጋ እንዲከፍላቸው ክስ አቀረቡ።
 
[[1823|፲፰፻፳፫]] ዓ.ም. በ[[ፖላንድ|ፖሎኝ]] የ[[ሩሲያ]]ን በላይነት እና አስተዳደር በመቃወም የ”ትጥቅ ትግል” ተጀመረ።
 
[[1940|፲፱፻፵]] ዓ.ም. [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] [[ፍልስጥኤም]]ን በሐይማኖት መሠረት ለሁለት ከፍሎ አንደኛው የ[[ይሁዳ]]ዊ መንግሥት፤ ሁለተኛውን ክፍል ደግሞ የ[[አረብ]] መንግሥት እንዲመሠረት የሚያስችለውን “ውሳኔ ፻፹፩” አጸደቀ። ይሄው ውሳኔ በድምጽ ሠላሣ ሦስት አገሮች ሲደግፉት፤ አሥራ ሦሥት አገሮች ተቃውመው አሥር አገሮች ደግሞ የድጋፍም የቅራኔም ድምጽ ከመስጠት ተቆጥበዋል። [[ኢትዮጵያ]] እና [[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ከነኝህ ከአሥር አገሮች መሀል ይገኛሉ።<ref>http://en.wikisource.org/wiki/United_Nations_General_Assembly_Resolution_181</ref>