ከ«ኅዳር ፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ, ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 3፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1551|፲፭፻፶፩]] ዓ.ም. - በ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ቀዳማዊት ንግሥት ማርያም ስትሞት እህቷ [[ቀዳማዊት ኤልሳቤጥ]] አልጋውን ወርሳ ዘውድ ጫነች።
 
*[[1848|፲፰፻፵፰]] ዓ.ም. - [[ዴቪድ ሊቪንግስተን]] በዛሬዎቹ [[ዛምቢያ]]ና [[ዚምባብዌ]] ላይ የሚገኘውን ታላቅ ፏፏቴ በማየት የመጀመሪያው [[አውሮፓ]]ዊ ሆነ። ይሄንኑም ፏፏቴ ለንግሥቱ ክብር የ[[ቪክቶሪያ ፏፏቴ]] ብሎ ሰየመው።
መስመር፡ 15፦
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[መንግሥቱ ኃይለ ማርያም|ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም]] (በኋላ ኮሎኔል) የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) አንደኛ ምክትል ሊቀ መንበር ስማቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ተደረገ።
 
*[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. - በ[[ግብጽ]] ስድስት አመጸኛ አክራሪዎች በ[[ሉክሶር]] ጥንታዊውን የ”ሀትሼፕሱት መቅደስ” ለመጎብኘት የመጡ ሠላሳ ስምንት የ[[ስዊስ]]፤ አሥር የ[[ጃፓን]] ፤ ስድስት የ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] እንዲሁም አራት የ[[ጀርመን]] ዜጎችን ረሽነው ገደሏቸው።
 
*[[1996|፲፱፻፺፮]] ዓ.ም.- የ[[አውስትሪያ]]ው ተወላጅና የፊልም ተዋናይ [[አርኖልድ ሽቫርትዘኔገር]] የ[[ካሊፎርኒያ]] ሠላሳ ስምንተኛው ገዥ በመሆን መሀላውን ሰጥቶ ስልጣኑን ተቀበለ።