ከ«ጥቅምት ፲፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 5፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1850|፲፰፻፶]] ዓ/ም - ሼፊልድ በሚባለው የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ከተማ፣ የሼፊልድ የእግር ኳስ ክለብ ሲመሠረት በዓለም የመጀመሪያው የእግር ኳስ ክለብ ነው።
 
*[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ/ም - ፻፲፮ኛው የ[[ግብጽ]] ቅብጥ ቤተ ክርስቲያን ፓተርያርክ አቡነ ቄርሎስ ሳድሳዊ [[ኢትዮጵያ]]ን ለመጎብኘት [[አዲስ አበባ]] ገቡ።
መስመር፡ 11፦
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ/ም - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት|በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] የ[[አሜሪካ]] ዋና ተወካይ [[አድላይ ስቲቨንሰን]]፣ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] በ[[ኩባ]] ደሴት ላይ የኑክልዬር መሣሪያዎችን ማስቀመጧን የሚያሳዩ ከአየር የተነሱ ማስረጃ ምስሎችን ለ[[ጸጥታ ጉባዔ]]ው አቀረቡ።
 
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - በ[[አፍሪቃ]] ከ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ነጻነቷን በመቀዳጀት ዘጠነኛዋ አገር፣ የቀድሞዋ የሰሜን ሮዴዥያ፤ አዲሷ [[ዛምቢያ]] [[ኬኔዝ ካውንዳ]]ን የመጀመሪያው ፕሬዚደንት አድርጋ መረጠች።
 
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ/ም - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) [[ታይዋን]]ን ከአባልነት አስወጥቶ የ[[ቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ]]ን በአባልነት እንድትገባ የሚያስችለውን ድንጋጌ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ አጸደቀ።