ከ«ጥቅምት ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
 
መስመር፡ 8፦
*[[1701|፲፯፻፩]] ዓ/ም - ከ፪ዓመት በፊት በዚህ ዕለት [[ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ]]ን (ስመ መንግሥት አድያም ሰገድ) የገደሉትን ጳውሎስ እና ደርመንን ንጉሥ [[ዓፄ ቴዎፍሎስ]] የስቅላት ሞት ፍርድ ፈረዱባቸው።
 
*[[1808|፲፰፻፰]] ዓ.ም. - የ[[ፈረንሳይ]] ንጉሥ፣ [[ቀዳማዊ ናፖሌዮን]] በ[[ወተርሉ]] ጦር ሜዳ ላይ ከተሸነፈ በኋላ በአሸናፊዎቹ በ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ቁጥጥር ሥር [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ወደምትገኘው የ[[ሴይንት ሄሌና]] ደሴት ተሰደደ።
 
*[[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ በ[[ፈረንሳይ]] አገር የ[[ናዚ ጀርመን]] ደጋፊ የነበረው የ[[ቪሺ]] አስተዳደር ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት [[ፒዬር ላቫል]] በሞት ተቀጡ። ላቫል ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከነበሩት [[ዊሊያም ሆር]] ጋር በ[[ታኅሣሥ]] [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]]ን ለ[[ፋሽሽት ኢጣልያ]] በሚያመች መልክ ለመከፋፈል የምስጢራዊ ስምምነት የፈጸሙ ናቸው።
 
*[[1956|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - የቀድሞዋ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ የነበሩት [[ኒኪታ ክሩስቼቭ]] ከሥልጣን ተሽረው፣ በጠቅላይ ሚኒስቴርነት በ[[አሌክሲ ኮሲጊን]]፤ በኮሙኒስት ፓርቲ ሊቀመንበርነት ደግሞ በ[[ሌዮኒድ ብሬዥኔቭ]] ተተኩ።