ከ«ሐምሌ ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 6፦
*[[1909|፲፱፻፱]] ዓ/ም - በ[[ንግሥት ዘውዲቱ]] እና በአልጋ ወራሽ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ራስ ተፈሪ]] ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በ እግር ሰንሰለት ታሥረው ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
 
*[[1917|፲፱፻፲፯]] ዓ.ም - በ[[መቅደላ]] ጦርነት በእንግሊዞች ከተወሰዱት ሁለት የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]] ዘውዶች አንደኛው የብር ዘውድ በዛሬው ዕለት ለ[[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ|ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ]] ተመለሰ። ከወርቅ የተሠራው ዘውድ አሁንም [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር ይገኛል።
 
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - ሞይስ ሾምቤ ካታንጋ የተሰኘውን የ[[ኮንጎ]] ግዛት በ[[ቤልጅግ]] መንግሥት ድጋፍ ነፃ መሆኑን ይፋ አደረገ።