ከ«ኦሊቨር ክሮምዌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 69 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q44279 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:CromwellDissolvingLongParliament.jpg|thumb|200px|ክሮምዌል፣ ምክር ቤቱን በሻሩበት ጊዜ]]
 
'''ኦሊቨር ክሮምዌል''' ([[ሚያዝያ 30]] ቀን [[1591]] ዓ.ም.-[[መስከረም 6]] ቀን [[1651]] ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።
 
[[የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት]] በጀመረበት ጊዜ ([[1634]] ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የ[[ፒዩሪታን]] ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ [[1 ቻርልስ]] ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ ([[1641]] ዓ.ም.) አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ (''Commonwealth'' ወይም የጋራ ደኅንነት) ይባል ነበር። በ[[1645]] ዓ.ም. የክሮምዌል ማዕረግ «ጌታ ጠባቂ» ሆነ። ሆኖም እንደ ንጉሥ ያሕል ሥልጣን ነበራቸው። የፕዩሪታን ወገኖች በጽናት [[የሮማ ቤተክርስቲያን]]ና [[ፓፓ]]ን እንደ ተቃወሙት መጠን በዚያን ዘመን የ[[ፕሮቴስታንት]] ''ኮዝ'' (ምክንያት) ተግፋፋ። ከዚህ በላይ የኤጲስቆጶሳዊ ወይም [[የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን]] (አንግሊካን) ተቃዋሚዎች ነበሩ።