ከ«ግዕዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 12፦
ሊቁ [[ሪቻርድ ፓንኩርስት]] እንደሚጽፍ፣ አንድ ተማሪ በመጀመርያው አመት ፊደሉን ከተማረ በኋለ፣ በሚከተለው አመት [[መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የዮሐንስ መልእክት]]ን ከ[[አዲስ ኪዳን]] በግዕዝ ከትዝታ ለመጻፍ መማር ነበረበት። በሦስተኛው ደረጃ [[የሐዋርያት ሥራ]] በአራተኛውም [[መዝሙረ ዳዊት]] በግዕዝ ማስታወስ ነበረበት። ይህንን ከጨረሰ ታላቅ ግብዣ ይደረግና ልጁ ጸሐፊ ይሆን ነበር።
 
በ[[ብሪቲሽ ላይብሬሪ]] (የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር ብሔራዊ በተ መጻሕፍት) ውስጥ 800 የሚያሕሉ የድሮ ግዕዝ ብራናዎች ኣሉ።
 
በኢ.ኦ.ተ.ቤ. ትምህርቶች ዘንድ፣ ግዕዝ የ[[አዳም]]ና የ[[ሕይዋን]] ቋንቋ ነበር። ፊደሉን የፈጠረው ከ[[ማየ አይኅ]] አስቀድሞ የ[[ሴት (የአዳም ልጅ)|ሴት]] ልጅ [[ሄኖስ]] ነበረ። ከ[[የባቢሎን ግንብ|ባቢሎን ግንብ]] ውድቀት በኳላ፣ ከ[[አርፋክስድ]] ወገን የ[[ዮቅጣን]] ልጆች ቋንቋውን እንደ ጠበቁት ይባላል። የዮቅጣን ልጅ [[ሳባ (የዮቅጣን ልጅ)|ሣባ]] ነገዶች ከዚያ [[ቀይ ባሕር]]ን አሻግረው ወደ ዛሬው ኢትዮጵያ ያስገቡት ይታመናል። እንዲሁም [[ካዕብ]] እስከ [[ሳብዕ]] ([[አናባቢዎች]]ን ለመለየት) ወደ ፊደል የተጨመረበት ወቅት በንጉሥ [[ኤዛና]] ዘመን እንደ ነበር ይባላል።