ከ«ኮርንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q25289 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 1፦
:''ይህ መጣጥፍ በብሪታንያ ስለሚገኘው ቋንቋ ነው። በ[[እስያ]] ለሚገኘው ቋንቋ ለመረዳት፥ [[ኮሪይኛ]] ይመለከቱ።''
 
'''ኮርንኛ''' ('''Kernowek''') በ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] የሚናገር ቋንቋ ነው። በ[[ኬልቲክ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ሆኖ የ[[ብረቶንኛ]]ና የ[[ዌልስኛ]] ቅርብ ዘመድ ነው።
[[ስዕል:Kornisch.png|thumbnail|320px|የኮርንኛ ጠረፍ እስከ 1800 ዓ.ም. ድረስ ሲያንስ]]
የሚናገረው በእንግሊዝ አገር ደቡብ-ምዕራብ ጫፍ ወይም [[ኮርንዋል]] ነው። ቀደም ሲል ይህ ቋንቋ ከ[[1800]] ዓ.ም. በፊት ጠፍቶ ነበር። በ[[20ኛው ክፍለ ዘመን]] ግን ስለ ቋንቋው አዲስ ትኩረት ተገኝቶ አሁን እንደ መነጋገርያ ታድሷልና 3,500 የሚያሕሉ ሰዎች ይችሉታል።