ከ«ሚያዝያ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 7፦
*[[1890|፲፰፻፺]] ዓ/ም - በ[[ጣልያ]] አበጋዙ [[ባቫ-በካሪስ]] ብዙ መቶ ሰልፈኞች በመድፍ ገደላቸው።
 
*[[1925|፲፱፻፳፭]] ዓ/ም - የ[[ሕንድ]] አባት በሚል ቅጽል ስም የሚታወቀው [[ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ]]በአገሩ የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]]ን አስተዳደር በመቃወም የሃያ አንድ ቀን የ'ረሀብ አድማ' ጀመረ።
 
*[[1937|፲፱፻፴፯]] ዓ/ም - በ[[አውሮፓ]] የ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]]ን ማክተም ምክንያት በማድረግ 'ሴቲፍ' በተባለች የ[[አልጄሪያ]] ከተማ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ፻፫ አውሮፓውያን በመሞታቸው፣ የገዢው የ[[ፈረንሳይ]] መንግሥት ፖሊሶች እና ወታደሮች ባካሄዱት ጨካኝ በቀላ እስከ ስድስት ሺ አልጄሪያውያን ተጨፍጭፈዋል። የዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ሳቢያ በመላው የሰሜን [[አፍሪቃ]] የፈረንሳይን ቅኝ ገዢነት ማክተሚያ አብሳሪ እንደሆነ ታሪካውያን ይዘግባሉ።