ከ«ዋሺንግተን ዲሲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 3፦
'''ዋሺንግተን ዲሲ''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ Washington D.C.) የ[[አሜሪካ]] [[ዋና ከተማ]] ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 570,898 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |38|55|N|77|00|W}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
የ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ሰዎች መጀመርያ በአካባቢው በደረሱ ወቅት ([[1600]]-[[1660]] ዓ.ም.) በአሁኑ ዲሲ ሥፍራ [[ናኮችታንክ]] የተባለ የኗሪዎች ታላቅ መንደርና ንግድ ማዕከል ተገኘ። የአሁኑ ዋሺንግተን ከተማ የአሜሪካ አዲስ ልዩ ዋና ከተማ እንዲሆን በ[[1783]] ዓ.ም. ተመሠረተ። በ[[1792]] ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ በይፋ ከ[[ፊላዴልፊያ]] ወደ ዋሺንግተን ተዛወረ።
 
የከተማው ስም «ዋሺንተን» የአገሩን መጀመርያውን ፕሬዚዳንት [[ጆርጅ ዋሺንግተን]]ን ያከብራል። «ዲሲ» (D.C.) ማለት በእንግሊዝኛ ለ«ዲስትሪክት ኦቭ ኮሎምቢያ» (District of Columbia ወይም የኮሎምቢያ ክልል) አጭር ነው።