ከ«መስከረም ፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
 
መስመር፡ 9፦
 
 
* [[1184|፲፩፻፹፬]] ዓ/ም- በ[[መስቀል ጦርነት]] የ[[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ንጉሥ [[ቀዳማዊ ሪቻርድ]] በ[[ሳላዲን]] ላይ በ[[አርሱፍ ውግያ]] አሸነፈ።
 
* [[1442|፲፬፻፵፪]] ዓ/ም - በ[[ቱሙ ምሽግ ውግያ]] የ[[ሞንጎል]] ሃያላት የ[[ቻይና]]ን ንጉስ ማረኩ።
 
* [[1506|፲፭፻፮]] ዓ/ም - የ[[ስኮትላንድ]] ንጉሥ [[ጄምስ ፬ኛ]] [[እንግላንድ|እንግሊዝ]]ን ወርሮ በ[[ፍሎደን ሜዳ ውግያ]] ተሸንፎ ሞተ።
 
*[[1535|፲፭፻፴፭]] ዓ/ም - አምባ ሰሜን በተባለ ሥፍራ ላይ በ[[ፖርቱጋል|ቡርቱጋል]] ሠራዊት እና በ[[አህመድ ግራኝ]] መኻከል በተካሄደው ጦርነት ላይ ዶም ክርስቶፍ ዳጋማ በጥይት ቆስሎ በግራኝ ወታደሮች ተማረከ።