ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q8028692 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to እንግላንድ
መስመር፡ 22፦
በ[[15ኛ ክፍለ ዘመን]] አውሮፓዊ መነኩሴ [[አኒዮ ዳ ቪተርቦ]] ዘንድ፣ [[ከለዳዊ]]ው [[ቤሮሶስ]] ([[280 ዓክልበ]] ያህል የጻፈ) የልጆቹ ሚስቶች '''ፓንዶራ፣ ኖኤላ፣ ኖኤግላ''' የኖህም ሚስት '''ቲቴያ''' ተብለው እንደ ተሰየሙ ብለው ነበር። ነገር ግን ይህ አኒዮ ዛሬ አታላይ ጸሐፊ እንደ ነበር ይታመናል[http://books.google.com/books?id=FyskAAAAMAAJ&pg=PA207&lpg=PA207&dq=berosus+pandora+noela&source=web&ots=yq6RpckzkN&sig=l-bE36p_2w521y1-H3GNyqtgYgs#PPA207,M1] ።
 
በ[[አይርላንድ]] አፈ ታሪክ ስለ ሦስቱ ልጆችና ስለ ሚስቶቻቸው የሚተረተው ብዙ አለ። በዚሁ ምንጭ ሚስቶቹ '''ኦላ፣ ኦሊቫ፣ ኦሊቫኒ''' ይባላሉ። እነኚህም ስሞች የተወሰዱ [[ኮዴክስ ጁኒየስ]] ከተባለው ጥንታዊ ([[700]] ዓ.ም.) [[እንግላንድ|እንግሊዝ]] [[ብራና ጥቅል]] ይመስላል። ይኸው ጽሕፈት እንደ ረጅም [[ግጥም]] ሆኖ በገጣሚው በ[[ካድሞን]] እንደተጻፈ ይታሥባል። እዚህ ደግሞ የኖህ ሚስት '''ፔርኮባ''' ትባላለች።
 
የ[[ሀንጋሪ]] አፈ ታሪክ ደግሞ ስለ ያፌትና '''ኤነሕ''' ስለ ተባለችው ስለ ሚስቱ አንዳንድ ተረት አለበት። ይህ መረጃ የሚገኘው የ[[አንጾኪያ]] [[ጳጳስ]] [[ሲጊልበርት]] ከተጻፉት ዜና መዋዕል እንደ ሆነ ይባላል።