ከ«ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ5.47.135.33ን ለውጦች ወደ Legobot እትም መለሰ።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 25፦
[[ስዕል:King.jpg|180px|thumb|ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ፤ ንጉሠ ነገሥት ፲፱፻፳፫ - ፲፱፻፷፮]]
 
በንግሥ በዓሉ ዋዜማ፤ [[ጥቅምት ፳፪]] ቀን የትልቁ ንጉሠ ነገሥት የ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓጼ ሚልክ]] ሐውልት በ[[መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ]] ቤተ ክርስቲያን አጠገብ፤ ለዘውድ በዓል የመጡት እንግዶች በተገኙበት ሥርዐት፣ የሐውልቱን መጋረጃ የመግለጥ ክብር ለ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ንጉሥ ወኪል ለ(ዱክ ኦፍ ግሎስተር) ተሰጥቶ ሐውልቱ ተመረቀ።
 
ለንግሥ ስርዐቱ ጥሪ የተደረገላቸው የውጭ አገር ልኡካን ከየአገራቸው ጋዜጠኞች ጋር ከ[[ጥቅምት ፰]] ቀን ጀምሮ በየተራ ወደ [[አዲስ አበባ]] ገብተው ስለነበር ሥርዓቱ በዓለም ዜና ማሰራጫ በየአገሩ ታይቶ ነበር። በተለይም በ[[እንግሊዝዩናይትድ ኪንግደም|ብሪታንያ]] ቅኝ ግዛት በ[[ጃማይካ]] አንዳንድ ድሀ ጥቁር ሕዝቦች ስለ ማዕረጋቸው ተረድተው የተመለሰ [[መሢህ]] ነው ብለው ይሰብኩ ጀመር። እንደዚህ የሚሉት ሰዎች እስከ ዛሬ ድረስ ስለ ፊተኛው ስማቸው «ራስ ተፈሪ» ትዝታ ራሳቸውን «ራስታፋራይ» ([[ራሰተፈሪያውያን]]) ብለዋል።
 
ዓጼ ኃይለ ሥላሴ ዘውድ እንደጫኑ የአገሪቱን የመጀመሪያ [[ሕገ መንግሥት]] እንዲዘጋጅ አዝዘው በዘውዱ አንደኛ ዓመት በዓል [[ጥቅምት ፳፫]] ቀን [[1924|፲፱፻፳፬]] ዓ.ም. በአዲሱ ምክር ቤት (ፓርላማ) ለሕዝብ ቀረበ። ከዚህም በላይ ብዙ የቴክኖዎሎጂ ስራዎችና መሻሻያዎች ወደ ኢትዮጵያ ከውጭ አገር አስገቡ።