ከ«የከለዳውያን ዑር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
(ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ ልሳናት አሁን በ Wikidata ገጽ d:q5373099 ስላሉ ተዛውረዋል።)
No edit summary
በ[[ኩፋሌ]] 10፡24 መሠረት «የከለዳውያን ዑር» በ[[አርፋክስድ]] ወገን በኬሴድ ልጅ በዑር በ1687 አመተ አለም ተሠርቶ ነበር። [[ሴሮሕ]]፣ [[ናኮር]]ና [[ታራ]] ሁላቸው በዛ ይኖሩ ነበር።
 
በቀድሞው [[አይሁድ]]ና [[አረብ]] ልማድ ግን «የከላውዴዎን ኡር» በስሜን [[ሜስጴጦምያመስጴጦምያ]] በ«ኡርፋ» ([[ኤደሣ]]) እንደ ተገኘ ይባላል። ሆኖም ይህ ቦታ «ኡርፋ» የሚለውን ስም ያገኘው በኋለኛ ዘመን (ከ300 ዓክልበ. በኋላ) መሆኑ ይታወቃል።
 
የ[[ሥነ ቅርስ]] ሊቅ [[ሌዮናርድ ዉሊ]] «የከላውዴዎን ኡር»ና በ[[ኤፍራጥስ]] ላይ በ[[ሱመር]] የነበረው [[ዑር]] አንድላይ እንደ ነበሩ አሳመነ።
20,425

edits