ከ«ካሌብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ካሌብ''' በብሉይ ኪዳን ውስጥ የእስራኤል ሰው ነበረ። ከግብፅ ከጥልቅ ጭቆና ባርነት ከወጡ 60...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ካሌብ''' በ[[ብሉይ ኪዳን]] ውስጥ የ[[እስራኤል]] ሰው ነበረ። ከ[[ግብፅ]] ከጥልቅ ጭቆና ባርነት ከወጡ 603,550 ያህል ወንዶችና ቤተሠቦቻቸው ሁሉ<ref>ኦሪት ዘኊልቊ 1፡46</ref> መካከል እርሱና [[ኢያሱ ወልደ ነዌ]] ብቻ [[ዮርዳኖስ ወንዝ]]ን በመሻገር ወደ [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] በሕይወት እንዲገቡ ተፈቀዱ። ይህ የሆነው ኢያሱና ካሌብ በመፈሳቸውበመንፈሳቸው ለ[[እግዚአብሔር]] ስለ ታዘዙ ነው። ከግብጽ ያመለጡት ሌሎች ሁሉ በ[[ሲና ምድረ በዳ]] ዙሪያ ለ40 ዓመታት ቆይተው 601,730 ልጆቻቸው ወደ ከነዓን የዘመቱ ናቸው እንጂ ትውልዳቸው በሙሉ በ40 ዓመታት ውስጥ አልቀሩም።<ref>ኦሪት ዘኊልቊ 26፡51, 64-65</ref>
 
{{መዋቅር}}