ከ«የውሃ ኡደት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
No edit summary
መስመር፡ 4፦
'''የውሃ ኡደት''' ማለት በሰማይ፣ በምድር ላይ እና ከምድር በታች ያለው የማያቋርጥ የውሃ እንቅስቃሴ ማለት ነው። ውሃ እየተነነ፣ እየጤዘ፣ እየዘነበ፣ እና ከምድር ውስጥ እየሰረገ ከአንድ ክፍል ወደ ሌላው ይዘዋወራል። በሚዘዋወርበትም ጊዜ ከፈሳሽነት ወደ በረዶ እና ጋዝ ይለዋወጣል። በዚህም መልክ ውሃ ሲዘዋወር ውሃው ይጣራል፣ ጨው አልባ ይሆናል፣ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችንም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ያመላልሳል። በተጨማሪም ድንጋይን በመሸርሸር እና አፈርና አሸዋ በማዝቀጥ የዓለምን መልክዓ ምድር ይለውጣል።
 
የውሃ ኡደት ከኃይልኃይል /energy/ መለዋወጥን ያካትታል። ይህም የሙቀት ልክ ከፍና ዝቅ እንዲል ያደርጋል። ለምሳሌ፦ ውሃ ሲተን ኃይል ስለሚወስድ አካባቢውን ያበርዳል።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}