ከ«ትግርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ትግርኛ''' በ[[ኢትዮጵያ]]ና በ[[ኤርትራ]] የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የ[[ሴማዊ ቋንቋዎች]] አባል ነው። አመጣጡ ከ[[ግዕዝ]] ሊሆን እንደሚችል መላምቶች ይገልጻሉ።
የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቁጥር ከ13 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከ8 ሚሊዮን በላይ በትግራይና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚነገር ሲሆን የተቀሩት 52 ሚሊዮን ተናጋሪዎች በኤርትራ እንደሚገኙ ይነገራል።