ከ«ኤምፒ3» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 70 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q42591 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሁለትና አራት ነጥቦችን ማስተካከል፣ የንግድ ድረ ገጽ መያያዣዎችን ማውጣት
መስመር፡ 1፦
'''ኤምፒ3''' ድምፅን ወይም ዘፈንን በኮምፒውተር ላይ ማስቀመጫ ፎርማት ነው። ቴክኖሎጂው ከተፈጠረ ፳ ዓመት ገደማ ይሆነዋል። በብዛት በዘፈን ማጫዎቻዎች እንዲሁም ለ[[ድረ ገጽ]] ራዲዮዎች፣ ለ[[ፖድካስት]] ማጫዎቻዎች ይጠቅማል።
== ኤምፒ3፡ምንድን፡ ነው?==
 
== ኤምፒ3 ለምን ይጠቅማል? ==
ኤምፒ3፡ የድምፅ፡ ወይም፡ የዘፈን ፡ፎርማት፡ ነው፡፡ቴክኖሎጂው፡ ከተፈጠረ ፡ 20(፳)፡ ዓመት፡ ገደማ ፡ይሆነዋል፡፡በብዛት፡ በዘፈን፡ ማጫዎቻዎች፡ እንዲሁም፡ ለድህረ፡ ገጽ፡ ሬዲዮዎች፣[[ለፖድካስ]] ማጫዎቻዎች፡ ይጠቅማል፡፡
 
ዋና ጥቅሙና ተወዳጅ ያደረገው ነገር ብዙ የድምፅ መረጃን፣ዘፈን በጣም ጥቂት በሆነ ቦታ ለማስቀመጥ ያስችላል።
== ኤምፒ3፡ለምን፡ይጠቅማል? ==
ለምሳሌ 20(፳) ገደማ የሚሆን ሲዲ ከኤምፒ3 የዘፈን ፎርማት ውጭ የተዘጋጀ ሲዲ
ኤምፒ3 የዘፈን ፎርማት በመጠቀም በአንድ ሲዲ ልናዘጋጀው እንችላለን።ይህ ማለት ወደ 200(፪፻) ዘፈኖችን በአንድ ሲዲ ማስቀመጥና ማጫዎት ማለት ነው።
 
== የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች አይነት ==
ዋና፡ጥቅሙና፡ተወዳጅ፡ያደረገው፡ነገር፡ ብዙ፡ መረጃን፣ዘፈን፡ በጣም፡ ጥቂት፡ በሆነ፡ ቦታ፡ ለማስቀመጥ፡ ያስችላል፡፡
የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች ሙዚቃውን የሚያከማችበት የተለያየ ዘዴ አለው። አይነቶቹም የሚከተሉት ናቸው።
ለምሳሌ፡ 20(፳)፡ ገደማ ፡የሚሆን፡ ሲዲ፡ ከኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ ውጭ፡ የተዘጋጀ፡ ሲዲ፡
ኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ በመጠቀም፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ልናዘጋጀው፡ እንችላለን፡፡ይህ፡ ማለት፡ ወደ፡ 200(፪፻)፡ ዘፈኖችን፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ማስቀመጥና፡ ማጫዎት፡ ማለት፡ ነው፡፡
 
# ሶሊድ ስቴት(ፍላሽ ዲስክ) አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻ።
== የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡አይነት፡፡ ==
# ሐርድ ዲስክ አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻ።
የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡ሙዚቃውን፡የሚያከማችበት፡የተለያየ፡ዘዴ፡አለው፡፡አይነቶቹም፡የሚከተሉት፡ናቸው፡፡
# ባለ ሲዲ አይነት የኤምፒ3 ማጫዎቻ።
 
== የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች፡፡ማጫዎቻዎች። ==
# ሶሊድ፡ስቴት(ፍላሽ፡ዲስክ)፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
* አይፖድ(ipod)
# ሐርድ፡ዲስክ፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
* አፓሰር(Apacer)
# ባለ፡ሲድ፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
* ሶኒ(Sony)
 
* የማይክሮሶፍት ዙን (Zune from Microsoft)
== የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች፡፡ ==
* የክሬቲቭ ዜን( Creative Zen)
 
* አይፖድ(ipod) ስለአይፖድ፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.apple.com/itunes/
* አፓሰር(Apacer) ስለአፓሰር ለማወቅ ወይም ለመግዛት የሚከተሉትን ድህረ ገጾች ይጎብኙ ።
: http://emea.apacer.com/en/
: http://www.apacer.com/en/products/Server_Memory_Fully_Buffered_DIMM.htm
 
* ሶኒ(Sony) ስለሶኒ፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.sony.com/index.php
: ወይም http://www.sony-mea.com/productcategory/pa-mp3-walkman?site=hp_en_ME_i
:http://www.sonystyle.com/webapp/wcs/stores/servlet/CategoryDisplay?catalogId=10551&storeId=10151&langId=-1&categoryId=16178
* የማይክሮሶፍት፡ዙን(Zune from Microsoft) ስለዙን፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.zune.net/en-US/
* የክሬቲቭ፡ዜን( Creative Zen ) ስለዜን፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.creative.com/products/mp3/
 
[[መደብ:ኮምፒዩተር]]