ከ«ክራኑስ ራዜኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Changing %E1%8A%A0%E1%8D%88_%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD to
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ክራኑስ ራዜኑስ''' በ[[ጣልያ]]ናዊ መኖኩሴ [[አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ]] ጽሑፍ ዘንድ ([[1490]] ዓ.ም. የታተመ)፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የ[[ያኑስ]] ልጅ ይባላል። [[ሰብታ|ሳባትዩስ ሳጋ]] ከሞተ በኋላ (22142219 ዓክልበ. ግድም) ያኑስ ክራኑስን ከ[[ቲቤር ወንዝ]] ደቡብ ያለው ክፍል ገዥ ሾመው። ከ8 አመት በኋላ (22062211 ዓክልበ. ግድም) ያኑስ እራሱ ሲሞት ክራኑስ የስሜን ጣልያ («[[ራዜና]]») ንጉሥ ሆኖ ተከተለው፤ የክራኑስም ልጅ [[አውሩኑስ]] የደቡብ ክፍል ገዥ ሆነ። ክራኑስ 54 ዓመታት እስከ 21532158 ዓክልበ. ግድም ድረስ ነገሠ፤ ከዚያ ልጁ አውሩኑስ የስሜን ክፍል ንጉሥ ሆነ።
 
{{S-start}}
{{S-bef | before=[[ያኑስ]]}}
{{S-ttl | title=የራዜና ([[ጣልያን]]) ንጉሥ | years=2211-2158 ዓክልበ. ግድም (አፈታሪክ)}}
{{S-aft | after=[[አውሩኑስ]]}}
{{End}}
 
[[መደብ:የጣልያን አፈታሪካዊ ነገሥታት]]